5G Technology ሙሉ መረጃ | Intech Company 2015

 ***እንደምን አላችሁ friends የቴክኖሎጂ አድናቂ ለሆናችሁ ዛሬ ስለ 5g network ሙሉ መረጃ ይዘናል፤ እንድታነቡት ጋበዝናችሁ መልካም ጊዜ፡- ስትጨርሱ like ወይም share ማድረግን አይርሱ፡፡
 የ Nokia networks power internet of things 5g network connectivity በመፍጠር technology ተቀባይነት እንዲያገኝ እና capacityውን ለማስፋት በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
Nokia company 5g technology
-a machine to machine communication like for automotive wearable’s and smart grid connectivity ላይ በመስራት ይገኛል፡፡
-የ መኪና ውስጥ network - ይህ የ መኪና ውስጥ network በ autonomous የሆኑ መኪናዎች ላይ የ5g network ተጠቃሚ ሲሆኑ እስከ 300milion tons co2 እንደሚቀንስ ተገልጿል፡፡
ይህ የ5g network ከሌላው የተለየ እና የአሁኑ generation ተመራⶽ የሆነው በውስጡ iot(internet of things) የተባለ የ mobile connectivity ስለተገጠመለት ነው፡፡
ይህ የ mobile connectivity application የሚገኝው/አገልግሎት የሚሰጠው የ5g network ተጠቃሚ ለሆኑ ሞባይሎች ነው፡፡Iot ሞባይሎቻችንን በ ምንጠቀምበት ጊዜ ቢዚ እንዳይሆን እና እንዳይጨናነቅ ያደርጋል፡፡በተጨማሪም አሁን ካለው የህብረተሰብ ወይም የሰውን የኑሮ ዘይቤ እንዲለወጥ እና የ internet አጠቃቀም እንዲሻሻል ያደርጋል፡፡
በሚቀጥለው 10 አመታት ውስጥ 50billion things በ5g network connected እንደሚሆኑ ተገልጿል፡፡
የ5g network ደህንነቱ የተጠበቀ (Security solution) እና ዋስትና ያለው /mobile guard malware detection/ ያለው ነው፡፡
እነዚህን ስራዎች የNokia network company ከኮሪያ ቴሌኮም ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡የኮሪያ ቴሌኮም vice president እንዳሉት iot በ internet mobile ቢዝነስ ውስጥ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል፡፡                                       
የ5g network 2020 በገበያ ላይ ይውላል፡፡
እንግዲህ ተመልካቾቻችን መረጃ እንዳገኛችሁበት እናምናለን በነጻ ደግሞ ለኛ like ወይም share ያድርጉ፡፡ አስተያየት ካላችሁም comment አድርጉን፡፡tanks!!
To more info and to contact with us
***visite our blog website
by- intech.company

No comments

intech company. Powered by Blogger.